አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት /አውስኮድ/ በ2015ዓ.ም በጀት አመት ያቀደውን ሰፊ እቅድ በውጤት ለማጠናቀቅ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚና ማኔጅመንት አባላት ለዕቅዱ ውጤታማነት ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱት በመሳሪያዎች አስተዳደር ስር ከሚገኙ የጋራዥ ባለሙያዎች እና የስራ መሪዎች ጋር በጥገና እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የተሳካ ውይይት አካሄዱ፡፡


Login Form

© 2023 AWWCE. All Rights Reserved.